Skip to main content
አስደሳች ዜና ለሙያ ስልጠና ፍላጊዎች

አስደሳች ዜና ለሙያ ስልጠና ፍላጊዎች

******አስደሳች ዜና ለሙያ ስልጠና ፍላጊዎች******


አዲስ ኮሌጅ በቴክኒክና ሙያ የትምህርት መስክ በተደራጀ ዎርክሾፕ የተሟላ ስልጠና እየሰጠ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም መሆኑን በትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙያተኞች ተርጋግጦ የሙሉ የዕውቀና እድሳት ፈቃድ አግኝታል፡፡
በመሆኑም ቀደም ሲል ከምዘና ሪፖረት (COC) አለመቅረብ ጋር ተያይዞ ሰለ ኮሌጃችን በማህበራዊ ሚዲያ የተገለፀው በመረጃ ክፍተት በመሆኑ እውቅና ባገኘንባቸው ከ15 ቲቪቲ(TVET) በላይ ሙያ መስኮች ሰልጣኞችን ተቀብለን ለማሰልጠን ከሚመለከተው አካል ፍቃድ የተሰጠን መሆኑን እየገለጽን በምዝገባ ላይ መሆናችንን በደስታ እንግልፃለን::